ጾመ ነቢያት

ጾመ ነቢያት መምህር ሳምሶን ወርቁ ነቢያት አስቀመው እግዚአብሔር ለአዳም የሰጠውን የተስፋ ቃል እንደሚፈጸም አምነው የአምላክ ሰው መሆንን በተስፋ ጠበቁ፡፡ ምንም እንኳን ለአዳም የተሰጠውን የተስፋ ቃል ከዘመን ደርሰው በዓይናቸው ባይመለከቱም በትንቢት…

Continue Reading

ወርኃ ጽጌ

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደት በወርኃ ጽጌ (ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭)   እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በወርኀ ጽጌ ወደ ግብፅና ኢትዮጵያ ተሰዳ ነበር ፡፡ ጌታን ፀንሳ በነበረች ጊዜ ለዮሴፍ…

Continue Reading

የመስቀሉ ነገር

‹‹የመስቀሉ ነገር በሚጠፉት ሰዎች ዘንድ ስንፍና ነውና፥ ለምንድነው ለእኛ ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው›› (፩ኛ ቆሮ. ፩፥፲፰)   የመስቀል ነገር በመጀመሪያ የተገለጸው በመላእክት ዓለም ነበር፡፡ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ ሥነ ፍጥረትን በጻፈበት አክሲማሮስ…

Continue Reading

የወላዲተ አምላክ ዜና ዕረፍት ወፍልሰት (ዕርገት)

የወላዲተ አምላክ ዜና ዕረፍት ወፍልሰት (ዕርገት) በኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት ትውፊት መሠረት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በዚህ የእንግድነት ዓለም በሕይወተ ሥጋ ስልሳ አራት ዓመታትያህል ቆይታ በክብር አርፋለች። ቅዱሳት ሐዋርያትም በፈቃደ እግዚአብሔር…

Continue Reading

የ7ቱ ጊዜያት የጸሎት መጽሐፍ

የ7ቱ ጊዜያት የጸሎት መጽሐፍ የንጋት ጸሎት መዝሙር 5 አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ ጩኸቴንም አስተውል፤ የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና። በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።…

Continue Reading

‹‹ሰላም ለኒቆዲሞስ ለወልደ ማርያም ዘአምኖ …. ››

በዲያቆን ኤፍሬም የኔሰው ሚያዚያ 5/2011 ዓ.ም. በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት፣ ከዐቢይ ጾም ሳምንታት መካከል ሰባተኛው ሳምንት በኒቆዲሞስ ተሰይሟል፡፡ ሳምንቱ በስሙ ከመጠራቱም ባሻገር በቤተ ክርስቲያን የሚቀርበው ትምህርትም ኒቆዲሞስ ከጌታ የተማረዉን ምሥጢረ…

Continue Reading

የኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት እና የፕሮቴስታንት ነገረ መለኮት ልዩነት ( ክፍል አራት) 

የኦርቶዶክስ ነገረ መለኮትና የፕሮቴስታንት ነገረ መለኮት ልዩነት ( በሊቀ ኅሩያን ቀሲስ መልአኩ ባወቀ) ( ክፍል አራት) እምነትና ሥራ በመዳን ታሪክ ውስጥ ( Faith and Work in Salvation Story) ማሳሰቢያ፦ ስለ…

Continue Reading

የኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮትና እና የፕሮቴስታንት ነገረ መለኮት ልዩነት  ( ክፍል ሦስት )

የኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮትና እና የፕሮቴስታንት ነገረ መለኮት ልዩነት ( በሊቀ ኅሩያን ቀሲስ መልአኩ ባወቀ) ( ክፍል ሦስት ) ሥነ ፍጥረት እና ትምህርተ ድኂን በኦርቶዶክስ እና በፕሮቴስታንት ነገረ መለኮት መካከል ስላለው…

Continue Reading
Close Menu