ዘወረደ
የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት፤ ዘመነ አዳም የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት ዘወረደ ይባላል፡፡ ዘወረደ ማለት ‹ከላይ የመጣ፣ የወረደ ማለት ነው፡፡ ይህም የአምላካችን ሰው መሆን ያመለክታል፡፡ ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደ ሰማይ የወጣ…
የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት፤ ዘመነ አዳም የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት ዘወረደ ይባላል፡፡ ዘወረደ ማለት ‹ከላይ የመጣ፣ የወረደ ማለት ነው፡፡ ይህም የአምላካችን ሰው መሆን ያመለክታል፡፡ ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደ ሰማይ የወጣ…
[የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤል የታኅሣሥ ክብረ በዓል] ✍ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 💥 ቅዱስ ገብርኤል ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲኾን፤ የሚኖርበት ሰማይም ራማ ነው። አርባብ በተባለ ነገድ ላይ የተሾመ በእግዚአብሔር ፊት…
ኢየሩሳሌም በሚገኘው መቅደስ አይሁድ ስግደትና መሥዋዕታቸውን የሚያቀርቡት እንደሆነ ቢያምኑም በየተበተኑበት ቦታ ምኵራብ (ሰቀላ መሰል አዳራሽ፣ የአይሁድ የጸሎት ቤት) እየሠሩ ትምህርተ ኦሪትን በመማር ሃይማኖታቸውን ያፀኑ ነበር። (ዮሐ.፬፥፳) በብሉይ ኪዳን ዘመን የእነርሱ…
‹‹የቅድስት ማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስደንቃል›› ቅዱስ ያሬድ ጥር ፳ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ‹‹ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የዐጽብ ለኵሉ፤ ሞት ለማናቸውም ሰው ሁሉ የተገባ ነው፤ የቅድስት…
በዓሉ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ኅዳር ፲ ቀን፤ ፳፻፲፬ ዓ.ም በኅዳር ወር በዐሥራ ሁለተኛው ቀን ቤተ ክርስቲያናችን የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤልን በዓል በታላቅ ድምቀት ታከብረዋለች፡፡አምላካችን እግዚአብሔር ሳጥናኤልን በትዕቢቱ ምክንያት…
ወርኃ ጽጌ መስከረም ፳፭ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ መሠረት ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ያለው ወቅት ወርኃ ጽጌ (የጽጌ/የአበባ ወር) ይባላል፡፡ በወርኃ ጽጌ አበባዎች ያብባሉ፤ ፍሬም ያፈራሉ፤…
የወላዲተ አምላክ ዜና ዕረፍት ወፍልሰት (ዕርገት) በኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት ትውፊት መሠረት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በዚህ የእንግድነት ዓለም በሕይወተ ሥጋ ስልሳ አራት ዓመታትያህል ቆይታ በክብር አርፋለች። ቅዱሳት ሐዋርያትም በፈቃደ እግዚአብሔር…
የብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ እና ጳውሎስ ዕረፍት በየዓመቱ ሐምሌ ፭ ቀን በአንድ በኩል የጾመ ሐዋርያት ፋሲካ የሚከበርበት ዕለት ሲኾን፣ በሌላ በኩል ደግሞ የብርሃናተ ዓለም ቅዱሳን ጴጥሮስ እና ጳውሎስ በዓለ ዕረፍትም በዚሁ…