Birth of our Lord Christ THE ETHIOPIAN SYNAXARIUM
IN THE NAME OF THE FATHER AND THE SON AND THE HOLY SPIRIT, ONE GOD. AMEN. And on this day is celebrated the greatest of all festivals, the honorable, and…
IN THE NAME OF THE FATHER AND THE SON AND THE HOLY SPIRIT, ONE GOD. AMEN. And on this day is celebrated the greatest of all festivals, the honorable, and…
‘‘ሕፃን፡ተወልዶልናልና፡ወንድ፡ልጅም፡ተሰጥቶናልና፡ አለቅነትም፡በጫንቃው፡ላይ፡ይሆናል፡ስሙም፡ድንቅ፡ መካር፤ኃያል፡አምላክ፤የዘላለም፡አባት፤የሰላም፡አለቃ፡ ተብሎ፡ይጠራል’’። ኢሳ፡ምዕ፡9፤6-7 መድኅን፡ተወለደ የመድኃኒዓለም፡ክብር፡ለዓለም፡ተገለጠ፤ ለሰዎች፡መዳኛ፡ከአብ፡ዘንድ፡ተሰጠ፤ በቤተልሄም፡ተወልዶ፡ታሪክን፡ለወጠ። በነብያት፡አባቶች፡በትንቢት፡ተነግሮ፤ ይኸው፡መጣ፡ዛሬ፡አክብሮ፡ቀጠሮ፤ በአማላጃችን፡በድንግል፡ላይ፡አድሮ። የኢየሱስ፡መወለድ፡አስደንቆአቸው፤ ሰብአ፡ሰገል፡መጡ፡ወርቅ፡ዕጣን፡ይዘው፤ ኮከቡ፡መርቶአቸው፡መንፈስ፡ቀረቦአቸው፤ የአማኑኤል፡ፍቅር፡ከሩቅ፡ስቦአቸው። የኢየሱስን፡ክብር፡ከዋክብት፡አሳዩ፤ እረኞችም፡አይተው፡ለሕፃኑ፡ዘመሩ፤ በዕውነት፡ተወለደ፡እያሉ፡አከበሩ። መላዕክት፡በሰማይ፡የሚያመሰግኑት፤ ቅዱስ፡ነህ፡እያሉ፡ሰሙን የሚጠሩት፤ ሰዎችም፡አግኝተው፡በምድር፡ወደሱት፤ ክብር፡ልዕልና፡ኢየሱስ፡ነህ፡አሉት። የአማኑኤልን፡ክብር፡እንስሳት፡አውቀው፤ በዛ፡በብርድ ወራት፡ተገኙ፡አብረው፤ ሙቀት፡እየሰጡ፡በትንፋሻቸው። እሱ፡ሁሉ፡እያለው፡እንዳጣ፡ሰው፡ሆነ፤ ባንድ፡ጠባብ፡በረት፡እራሱን፡ወሰነ፤…
የቤተ ክህነት አስተዳደር ስለ ሊቀ ጳጳሱና ጳጳሳቱ ሹመትና አስተዳደር በወትሮው ልማድ ሊቀ ጳጳሱ የኢትዮጵያ ጳጳሳት የበላይ ሆኖ ከእስክንድርያ ፓትሪያርክ ተሾሞ ይመጣና ሥራውንም በንጉሠ ነገሥቱ ዋና ከተማ ተቀምጦ ያካሂድ ነበር። ጳጳሶቹም፣…
ዘመነ ጽጌ በሀገራችን በኢትዮጵያ የዘመን ስሌት አዲሱን ዓመት በወርኃ መስከረም አንድ ብለን መቁጠር እንደጀመርን ከምናስተውላቸው ዓበይት ክስተቶች መካከል የውኃውን መጉደል፣ የሰማዩን መጥራት እንዳለ ሆኖ ትልቁን ሥፍራ የሚይዘው የምድር በአበቦች ማጌጥ…
የልብ ንጽሕና ፍጹም ንስሐ ኃጢአትን መጥላት፣ ልብንም ፈጽሞ ከኃጢአት ማጥራት ሲሆን የልብ ንጽሕና ደግሞ ከፍጹም የንስሐ ምልክቶች አንዱ ነው። የልብ ንጽሕና፦ ፍጹም ንስሐ ማለትም ሰው ኃጢአትን ጨርሶ መጥላቱ እንዴት ሊታወቅ…