በዓለ ጰራቅሊጦስ

በዓለ ጰራቅሊጦስ *ጰራቅሊጦስ* የሚለው ቃል ከሦስቱ አካላት አንዱ ለኾነው ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ስሙ ሲኾን፣ ትርጕሙም በጽርዕ (ግሪክ) ቋንቋ ናዛዚ (የሚናዝዝ)፣ መጽንዒ (የሚያጸና)፣ መስተፍሥሒ (የሚያስደስት) ማለት ነው፡፡ በዓለ ጰራቅሊጦስ በሌላ…

Continue Reading

አንቀጸ መድኃኒት ቤተ ክርስቲያን ካለፈው የቀጠለ

ኵላዊት (ካቶሊክ፣ Universal) የሚለው አገላለጽ በምዕራባውያን (በካቶሊካውያን) አስተሳሰብ የተለየ ትርጕም አለው፡፡ በምዕራባውያን ዘንድ ለቤተ ክርስቲያን ኵላዊት መሆን ዋናው መሠረቱ ለሮሙ ፖፕ መታዘዝ ነው፡፡ በእነርሱ አስተሳሰብ መሠረት የማይሳሳትና የክርስቶስ ወኪል አድርገው…

Continue Reading

አንቀጸ መድኃኒት ቤተ ክርስቲያን የመጀመርያ ክፍል

አንቀጸ መድኃኒት ቤተ ክርስቲያን ነገረ ቤተ ክርስቲያን ስለ ቤተ ክርስቲያን ያለው ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ምን እንደ ሆነ የምንማርበት የትምህርት ዘርፍ ነው፡፡ ምንም እንኳን ትምህርቱ እጅግ ጥልቅና ራሱን የቻለ መጽሐፍ የሚወጣውና ሰፊ…

Continue Reading

ታቦት

ታቦት ትምህርት ሃይማኖት (የሃይማኖት ትምህርት) በሁለት ይከፈላል፡፡ ይኸውም፦ 1ኛ፡- ዶግማ   2ኛ፡- ቀኖና በሚል ነው፡፡ ዶግማ፡- ቃሉ የግሪክ ሲሆን ፍችውም እምነት ማለት ነው፡፡ ቀኖና፡- ደግሞ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ሥርዓት ማለት ነው፡፡ ከእነዚህ ከሁለቱ ዶግማ ወይም…

Continue Reading

ሆሣዕና

ሆሣዕና የአቢይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት ሆሣዕና ይባላል። የሆሣዕና በዓል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቤት ፋጌ ወደ ኢየሩሳለም በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ሲገባ ያጀበው ሕዝብና ደቀ መዛሙርቱ በግራና በቀኝ፣ ከፊትና ከኋላ በተለይም ሕጻናት…

Continue Reading

ስግደት

  ስግደት ሰው አምልኮቱንና ተገዢነቱን ለመግለጥ ራሱን ዝቅ አድርጎ ግንባሩን መሬት በማስነካት ለፈጣሪው ተገዢነቱን የሚገልጽበት ተግባር ነው። ስለዚህ ሥርዓተ ስግደትን ጠንቅቆ ማወቁ መችና እንዴት የስግደት ተግባር ማከናወን እንዳለብን ይረዳናል። ለክርስቲያኖች…

Continue Reading
Close Menu