ስግደት

  ስግደት ሰው አምልኮቱንና ተገዢነቱን ለመግለጥ ራሱን ዝቅ አድርጎ ግንባሩን መሬት በማስነካት ለፈጣሪው ተገዢነቱን የሚገልጽበት ተግባር ነው። ስለዚህ ሥርዓተ ስግደትን ጠንቅቆ ማወቁ መችና እንዴት የስግደት ተግባር ማከናወን እንዳለብን ይረዳናል። ለክርስቲያኖች…

Continue Reading

የምስጋና ሕይወት

የምስጋና ሕይወት የምስጋና ሕይወት የሚኖር ሰው የተደረገለትን ሥራ እና የተፈጸመለትን መልካም ነገር ሁሉ የማይረሳ ለዚህም ምስጋናውን በደስታ የሚገልጽ አዋቂ ሰው ነው። ለእግዚአብሔርና ለሰዎች የሚያቀርበው ምስጋና በልቡ ጽላት ላይ ተጽፎ የተቀመጠ…

Continue Reading

ንስሐ ምንድን ነው ?

ንስሐ ምንድን ነው ? ንስሐ ማለት አንድ ሰው በሠራው ጥፋት፣ ባደረገው ስህተት፣ በፈጸመው ኃጢአት ማዘኑና መቆርቆሩ፣ መፀፀቱ፣ ዳግመኛም ያንን የመሰለ ኃጢአት ላለማድረግ የሚወስነው ውሳኔ ነው። በአጭሩ ንስሐ ማለት ትርጉሙ ይህ…

Continue Reading

ከታሪክ ማኅደር

የቤተ ክህነት አስተዳደር ስለ ሊቀ ጳጳሱና ጳጳሳቱ ሹመትና አስተዳደር በወትሮው ልማድ ሊቀ ጳጳሱ የኢትዮጵያ ጳጳሳት የበላይ ሆኖ ከእስክንድርያ ፓትሪያርክ ተሾሞ ይመጣና ሥራውንም በንጉሠ ነገሥቱ ዋና ከተማ ተቀምጦ ያካሂድ ነበር። ጳጳሶቹም፣…

Continue Reading
Close Menu