የ7ቱ ጊዜያት የጸሎት መጽሐፍ

የ7ቱ ጊዜያት የጸሎት መጽሐፍ የንጋት ጸሎት መዝሙር 5 አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ ጩኸቴንም አስተውል፤ የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና። በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።…

Continue Reading

‹‹ሰላም ለኒቆዲሞስ ለወልደ ማርያም ዘአምኖ …. ››

በዲያቆን ኤፍሬም የኔሰው ሚያዚያ 5/2011 ዓ.ም. በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት፣ ከዐቢይ ጾም ሳምንታት መካከል ሰባተኛው ሳምንት በኒቆዲሞስ ተሰይሟል፡፡ ሳምንቱ በስሙ ከመጠራቱም ባሻገር በቤተ ክርስቲያን የሚቀርበው ትምህርትም ኒቆዲሞስ ከጌታ የተማረዉን ምሥጢረ…

Continue Reading

የኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት እና የፕሮቴስታንት ነገረ መለኮት ልዩነት ( ክፍል አራት) 

የኦርቶዶክስ ነገረ መለኮትና የፕሮቴስታንት ነገረ መለኮት ልዩነት ( በሊቀ ኅሩያን ቀሲስ መልአኩ ባወቀ) ( ክፍል አራት) እምነትና ሥራ በመዳን ታሪክ ውስጥ ( Faith and Work in Salvation Story) ማሳሰቢያ፦ ስለ…

Continue Reading

የኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮትና እና የፕሮቴስታንት ነገረ መለኮት ልዩነት  ( ክፍል ሦስት )

የኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮትና እና የፕሮቴስታንት ነገረ መለኮት ልዩነት ( በሊቀ ኅሩያን ቀሲስ መልአኩ ባወቀ) ( ክፍል ሦስት ) ሥነ ፍጥረት እና ትምህርተ ድኂን በኦርቶዶክስ እና በፕሮቴስታንት ነገረ መለኮት መካከል ስላለው…

Continue Reading

የኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮትና እና የፕሮቴስታንት ነገረ መለኮት ልዩነት  ( ክፍል ሁለት )

የኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮትና እና የፕሮቴስታንት ነገረ መለኮት ልዩነት ( በሊቀ ኅሩያን ቀሲስ መልአኩ ባወቀ) ( ክፍል ሁለት ) ኦርቶዶክሳዊ የነገረ መለኮት ዘዴ ( Orthodox theological methodology ) በክፍል አንድ ትምህርታችን…

Continue Reading

Ethiopia

A World History of Christianity Edited by Adrian Hastings Ethiopia Christianity came to Ethiopia earlier. It faced similar pressures to Nubia in the face of Islam. But in Ethiopia, Christianity…

Continue Reading

ጸሎትና ትህትና

ቀሲስ መላኩ ባወቀ ጸሎትና ትህትና ( ክፍል አንድ) ጸሎትና ትህትና አብረው የሚያያዙ ነገሮች ናቸው። ወደ እግዚአብሔር በጸሎት መቅረብ ያለብን በትህትና ነው። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ጸሎት በተናገረበት ክፍል በሉቃ…

Continue Reading

ዘመነ ጽጌ

ዘመነ ጽጌ በቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ፣ በአገራችን በኢትዮጵያ የወቅቶች ሥርዓተ ዑደት መሠረት ከመስከረም ፳፮ ቀን ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ ፳፭ ቀን ድረስ ያለው ፺ ቀናትን የሚያጠቃልለው ጊዜ ‹ዘመነ መጸው› ይባላል፡፡ ‹መጸው› ማለት…

Continue Reading
Close Menu