የልብ ንጽሕና

የልብ ንጽሕና ፍጹም ንስሐ ኃጢአትን መጥላት፣ ልብንም ፈጽሞ ከኃጢአት ማጥራት ሲሆን የልብ ንጽሕና ደግሞ ከፍጹም የንስሐ ምልክቶች አንዱ ነው። የልብ ንጽሕና፦ ፍጹም ንስሐ ማለትም ሰው ኃጢአትን ጨርሶ መጥላቱ እንዴት ሊታወቅ…

Continue Reading

ኃጢአት ምንድን ነው?

ኃጢአት ምንድን ነው? ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በዕብራውያን መልዕክቱ “ ከዚህ በኋላ ምኞት ፀንሳ ኃጢአትን ትወልዳለች፤ ኃጢአትም ካደገች በኋላ ሞትን ትወልዳለች።”ብሏል። ያዕቆብ 1፡15. በሮሜ መልዕክቱ ደግሞ እንዲህ ብሎናል፤ “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤…

Continue Reading

ጾመ ገሃድ

ጥምቀት ረቡዕ/ ዐርብ ባይውልም ዋዜማው (ጾመ ገሃድ) ይጾማል ? †††ጾመ ገሃድ/ጋድ††† Memeher Mehreteab Assefa Page ገሃድ ማለት ለውጥ ወይም ልዋጭ ማለት ነው። በርግጥ የቃሉ ፍቺ ከዘይቤው ጋር አይገናኝም። ይህ ማለት…

Continue Reading

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ለምን በተለያዩ ቀናት ይከበራል?

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ለምን በተለያዩ ቀናት ይከበራል? ከመ/ር ሸዋንዳኝ አበራ፡፡ የክርስትና ሃይማኖት በራሱ በጌታችን፥ መድኃኒታችንና አምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተመሥርቶ በቅዱሳን ሐዋርያትና አርድእት ስብከት በሁሉም የዓለማችን ማእዘን ከተስፋፋበት ዘመን…

Continue Reading

ጾመ ነቢያት

ጾመ ነቢያት መምህር ሳምሶን ወርቁ ነቢያት አስቀመው እግዚአብሔር ለአዳም የሰጠውን የተስፋ ቃል እንደሚፈጸም አምነው የአምላክ ሰው መሆንን በተስፋ ጠበቁ፡፡ ምንም እንኳን ለአዳም የተሰጠውን የተስፋ ቃል ከዘመን ደርሰው በዓይናቸው ባይመለከቱም በትንቢት…

Continue Reading

ወርኃ ጽጌ

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደት በወርኃ ጽጌ (ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭)   እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በወርኀ ጽጌ ወደ ግብፅና ኢትዮጵያ ተሰዳ ነበር ፡፡ ጌታን ፀንሳ በነበረች ጊዜ ለዮሴፍ…

Continue Reading

የመስቀሉ ነገር

‹‹የመስቀሉ ነገር በሚጠፉት ሰዎች ዘንድ ስንፍና ነውና፥ ለምንድነው ለእኛ ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው›› (፩ኛ ቆሮ. ፩፥፲፰)   የመስቀል ነገር በመጀመሪያ የተገለጸው በመላእክት ዓለም ነበር፡፡ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ ሥነ ፍጥረትን በጻፈበት አክሲማሮስ…

Continue Reading

የወላዲተ አምላክ ዜና ዕረፍት ወፍልሰት (ዕርገት)

የወላዲተ አምላክ ዜና ዕረፍት ወፍልሰት (ዕርገት) በኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት ትውፊት መሠረት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በዚህ የእንግድነት ዓለም በሕይወተ ሥጋ ስልሳ አራት ዓመታትያህል ቆይታ በክብር አርፋለች። ቅዱሳት ሐዋርያትም በፈቃደ እግዚአብሔር…

Continue Reading
Close Menu