መስቀል ኃይላችን ነው
መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል በብሉይ ኪዳን የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማናን የሞት ምልክት ሆኖ የቆየ ነበር። ዓመተ ፍዳ በዓመተ ምሕረት ሲተካ የእርግማን፣ የፍርሃትና የሞት ምልክት የነበረው መስቀል፤ የበረከትና የእርቅ፣ የተስፋና የፍቅር፣ የሕይወትና…
መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል በብሉይ ኪዳን የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማናን የሞት ምልክት ሆኖ የቆየ ነበር። ዓመተ ፍዳ በዓመተ ምሕረት ሲተካ የእርግማን፣ የፍርሃትና የሞት ምልክት የነበረው መስቀል፤ የበረከትና የእርቅ፣ የተስፋና የፍቅር፣ የሕይወትና…
‹ይፈኑ ለክሙ ጰራቅሊጦስሃ፤ አጽናኝ መንፈስ ይልክላችኋል›› (ዮሐ.፲፬፥፲፮) እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ አደረሳችሁ! ዲያቆን ይትባረክ መለሰ ሰኔ ፲፬፤፳፻፲፮ ዓመተ ምሕረት የቤዛነት ሥራውን ከፈጸመ በኋላ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ሲያርግ ለሐዋርያት የሰጣቸው ተስፋ አጽናኝና የእውነት መንፈስ…
ዲያቆን ተስፋዬ ቻይ ታኅሣሥ ፲፰፤፳፻፲፮ ዓመተ ምሕረት ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! እንዴት አላችሁልን? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? በሰንበት ቤተ ክርስቲያን ሄዳችሁ መንፈሳዊ ትምህርት እየተማራችሁ እንደሆነ ተስፋችን እሙን ነው፤ ታዲያ በመንፈሳዊ ሕይወታችሁ እንደተማራችሁት ታዛዥ፣ ቅንና…
መስቀል ብርሃን ለኵሉ ዓለም ለ፭፼፭፻ ዘመናት የሰው ዘር በኃጢአት ሰንሰለት ታስሮና በጨለማ ተውጦ በነበረበት ዓመተ ፍዳ እግዚአብሔር ወልድ ለዓለም ድኅነት የተሰዋበት ግማደ መስቀሉን ‹‹መስቀል ብርሃን ለኵሉ ዓለም፤ መስቀል የዓለም ብርሃን…
እንኳን ለዘመነ ዮሐንስ አደረሰን! ‹‹ምድርን ጎበኘኻት›› (መዝ.፷፬፥፱) ዲያቆን ተስፋዬ ቻይ ጳጉሜን ፮፤ ፳፻፲፭ ዓመተ ምሕረት የዘመናት አስገኝ፣ የፍጥረታት ባለቤት፣ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣ ዓመታትን በቸርነቱ የሚያፈራርቅ፣ ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በቸርነቱ አሻግሮናልና ክብርና…
የሰሙነ ሕማማት ትርጓሜ፣ ክንዋኔና ሚስጢር (ምንጭ፦ ስምዐ ጽድቅ ልዩ እትም ዘሰሙነ ሕማማት መጋቢት 2002) ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ኢየሩሳሌም ከገባ ጀምሮ ያሳለፈውና ከትንሳኤው በፊት ያለው አንድ ሳምንት " የመጨረሻ…
ቅድስት ማለት ‹የተለየች፣ የነጻች፣ የከበረች› ማለት ነው፡፡ ይኸውም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጾም የጀመረባት፣ ልዩ፣ የተቀደሰች፣ የከበረች፣ ንጹሕ፣ ክቡር በሚሆን በጌታችን የተጾመች መሆኗን ያመላክታል፡፡ ይህች ጾም በማቴዎስ ወንጌል የተገለጠች ስትሆን፣ አምላካችን በገዳመ…
የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት፤ ዘመነ አዳም የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት ዘወረደ ይባላል፡፡ ዘወረደ ማለት ‹ከላይ የመጣ፣ የወረደ ማለት ነው፡፡ ይህም የአምላካችን ሰው መሆን ያመለክታል፡፡ ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደ ሰማይ የወጣ…
[የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤል የታኅሣሥ ክብረ በዓል] ✍ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 💥 ቅዱስ ገብርኤል ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲኾን፤ የሚኖርበት ሰማይም ራማ ነው። አርባብ በተባለ ነገድ ላይ የተሾመ በእግዚአብሔር ፊት…