ጌታችን ኢየሱስ ተወለደ

ጌታችን ኢየሱስ ተወለደ ዲያቆን አለልኝ ጥሩዬ ለአምስት ሺሕ አምስት መቶ ዘመን በዓለም ላይ ሠልጥኖ የነበረውን ጨለማ ያስወግድ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ፍጹም ሰው ሆነ፡፡ ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው አማናዊው ብርሃን ፀሐየ…

Continue Reading

የሊቀ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በዓል

የሊቀ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በዓል  (ታህሳስ 19) ይህን ቀን የምናከብረው አምላካችን፣ ጌታችናን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰለስቱ ደቂቅን ከሚነደው ከእሳቱ እቶን ውስጥ ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ ያዳነበትን በማሰብ ነው። አባቶቻችን እንዳስተማሩን፣ ቅዱስ…

Continue Reading

የኅዳር 21 የታቦተ ጽዮን ምስጢርና የአምላክ እናት

የኅዳር 21 የታቦተ ጽዮን ምስጢርና የአምላክ እናት በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ❖ ፈጣሪያችን ክርስቶስን የወለደችልን ቅድስት ድንግል ማርያም በልዑል እግዚአብሔር ትእዛዝ ጥበብና ማስተዋልን በተቀበለ በባስልኤል እጅ በተሠራችው በቃል ኪዳን…

Continue Reading

የቅዱስ ሚካኤል ክብር

♥ የቅዱስ ሚካኤል ክብር ♥ ✍በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ❖♥ መልአክ የሚለው የግእዝ ቃል ሲኾን “ለአከ” ማለት (ላከ) ማለት ነው፤ ስለዚኽ መልአክ ማለት መልእክተኛ ማለት ነው፤ ይኸውም ሰው የጸለየውን…

Continue Reading

በዓለ ደብረ ቁስቋም  

በዓለ ደብረ ቁስቋም   ከሦስት የስደት እና መከራ ዓመታት በኋላ የአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ይዛ አረጋዊ ዮሴፍንና ሰሎሜን አስከትላ ወደ ግብፅ ስትሰደድ በስተደቡብ የምትገኘው…

Continue Reading

የጽጌ ጾም

የጽጌ ጾም በዘመነ ሥጋዌ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሔም በተወለደ ጊዜ ንጉሥ ሄሮድስ ሥልጣኔን ይቀማኛል በሚል ቅናት ተነሣሥቶ ጌታችንን ለማስገደል አሰበ፡፡ ያንጊዜም ጌታችን በተአምራት መዳን ሲቻለው የትዕግሥት፣ የትሕትና አምላክ ነውና…

Continue Reading

በዓለ ቅዱስ ሩፋኤል

በወርኀ ጳጉሜን ከሚታሰቡ እና ከሚከበሩ በዓላት መካከል በየዓመቱ ጳጕሜን ፫ ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል፡፡…

Continue Reading

የሁለተኛው ወንዝ ስም ግዮን ነው

‹‹የሁለተኛው ወንዝ ስም ግዮን ነው:: እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል›› (ዘፍ. ፪:፲) ከኤዶም  ፈልቀው ምድርን ከሚያጠጡት አራት ወንዞች ኤፌሶን፣ ጤግሮስ፣ ኤፍራጥስ፣ መካከል ሁለተኛው ግዮን ወይንም ዓባይ ወንዝ የሀገራችን ሲሳይ /በረከት/ እንደሆነ ቅዱሳት መጻሕፍት ምስክሮች ናቸው፡፡ ‹‹ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ከኤዶም ይወጣ ነበር፤…

Continue Reading

በዓለ ጰራቅሊጦስ

በዓለ ጰራቅሊጦስ ዲያቆን ልሳነጽድቅ ኪዳነ መንፈስ ቅዱስ ከሚጠራባቸው ስሞች አንዱ ጰራቅሊጦስ ናዛዚ መጽንዒ መስተፍሥሒ፤ የሚያጽናና፣ የሚመክር፣ የሚረዳ፣ የሚታደግ የሚል ትርጉም አለው፡፡ አጽናኝም የተባለው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ‹‹አብ በስሜ የሚልከው…

Continue Reading
Close Menu