ዘወረደ

የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት፤ ዘመነ አዳም የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት ዘወረደ ይባላል፡፡ ዘወረደ ማለት ‹ከላይ የመጣ፣ የወረደ ማለት ነው፡፡ ይህም የአምላካችን ሰው መሆን ያመለክታል፡፡ ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደ ሰማይ የወጣ…

Continue Reading

የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤል የታኅሣሥ ክብረ በዓል

[የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤል የታኅሣሥ ክብረ በዓል] ✍ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 💥 ቅዱስ ገብርኤል ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲኾን፤ የሚኖርበት ሰማይም ራማ ነው። አርባብ በተባለ ነገድ ላይ የተሾመ በእግዚአብሔር ፊት…

Continue Reading

ምኵራብ

ኢየሩሳሌም በሚገኘው መቅደስ አይሁድ ስግደትና መሥዋዕታቸውን የሚያቀርቡት እንደሆነ ቢያምኑም በየተበተኑበት ቦታ ምኵራብ (ሰቀላ መሰል አዳራሽ፣ የአይሁድ የጸሎት ቤት) እየሠሩ ትምህርተ ኦሪትን በመማር ሃይማኖታቸውን ያፀኑ ነበር። (ዮሐ.፬፥፳) በብሉይ ኪዳን ዘመን የእነርሱ…

Continue Reading

የቅዱስ ሚካኤል በዓል

  በዓሉ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ኅዳር ፲ ቀን፤ ፳፻፲፬ ዓ.ም በኅዳር ወር በዐሥራ ሁለተኛው ቀን ቤተ ክርስቲያናችን የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤልን በዓል በታላቅ ድምቀት ታከብረዋለች፡፡አምላካችን እግዚአብሔር ሳጥናኤልን በትዕቢቱ ምክንያት…

Continue Reading

ወርኃ ጽጌ

ወርኃ ጽጌ መስከረም ፳፭ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ መሠረት ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ያለው ወቅት ወርኃ ጽጌ (የጽጌ/የአበባ ወር) ይባላል፡፡ በወርኃ ጽጌ አበባዎች ያብባሉ፤ ፍሬም ያፈራሉ፤…

Continue Reading

የወላዲተ አምላክ ዜና ዕረፍት ወፍልሰት (ዕርገት)

የወላዲተ አምላክ ዜና ዕረፍት ወፍልሰት (ዕርገት) በኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት ትውፊት መሠረት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በዚህ የእንግድነት ዓለም በሕይወተ ሥጋ ስልሳ አራት ዓመታትያህል ቆይታ በክብር አርፋለች። ቅዱሳት ሐዋርያትም በፈቃደ እግዚአብሔር…

Continue Reading
Close Menu