መስቀል ኃይላችን ነው
መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል በብሉይ ኪዳን የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማናን የሞት ምልክት ሆኖ የቆየ ነበር። ዓመተ ፍዳ በዓመተ ምሕረት ሲተካ የእርግማን፣ የፍርሃትና የሞት ምልክት የነበረው መስቀል፤ የበረከትና የእርቅ፣ የተስፋና የፍቅር፣ የሕይወትና…
መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል በብሉይ ኪዳን የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማናን የሞት ምልክት ሆኖ የቆየ ነበር። ዓመተ ፍዳ በዓመተ ምሕረት ሲተካ የእርግማን፣ የፍርሃትና የሞት ምልክት የነበረው መስቀል፤ የበረከትና የእርቅ፣ የተስፋና የፍቅር፣ የሕይወትና…
‹ይፈኑ ለክሙ ጰራቅሊጦስሃ፤ አጽናኝ መንፈስ ይልክላችኋል›› (ዮሐ.፲፬፥፲፮) እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ አደረሳችሁ! ዲያቆን ይትባረክ መለሰ ሰኔ ፲፬፤፳፻፲፮ ዓመተ ምሕረት የቤዛነት ሥራውን ከፈጸመ በኋላ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ሲያርግ ለሐዋርያት የሰጣቸው ተስፋ አጽናኝና የእውነት መንፈስ…
እንኳን ለጌታችን፥ ለአምላካችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን፡፡ «የቃል ኪዳኑን ታቦት የተሸከሙ ካህናት በሕዝቡ ፊት ይሄዱ ነበር።» (ኢያሱ ፫፥፲፬) የከተራ እና የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ…