ኒቆዲሞስ
ኒቆዲሞስ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ የታላቁ ዐቢይ ጾም ፯ኛ ሳምንት መጠሪያ አድርጎ በጾመ ድጓው ‹‹ወሀሎ አሐዱ ብእሲ እምፈሪሳውያን ዘስሙ ኒቆዲሞስ፣ ዘሖረ ኀቤሁ ቀዲሙ ሌሊተ፣ ወይቤሎ ለኢየሱስ እጓለ አንበሳ ሰከብከ ወኖምከ፣ አንሥአኒ…
ኒቆዲሞስ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ የታላቁ ዐቢይ ጾም ፯ኛ ሳምንት መጠሪያ አድርጎ በጾመ ድጓው ‹‹ወሀሎ አሐዱ ብእሲ እምፈሪሳውያን ዘስሙ ኒቆዲሞስ፣ ዘሖረ ኀቤሁ ቀዲሙ ሌሊተ፣ ወይቤሎ ለኢየሱስ እጓለ አንበሳ ሰከብከ ወኖምከ፣ አንሥአኒ…
‹‹የዓለሙ ፍጻሜስ ምልክቱ ምንድነው?›› (ማቴ.፳፬፥፫) መጋቢት ፳፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም በዓለም ፍጻሜ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጻድቃንን በቀኙ ኃጥአንን ደግሞ በግራው ለይቶ እንደየሥራችን ሊፈርድ ይመጣልና ምልክቶቹን እናውቅ ዘንድ በወንጌል ተጽፎልናል፡፡…
መፃጒዕ መጋቢት ፲፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም በዘመነ ሥጋዌ በኢየሩሳሌም ውስጥ ይኖሩ የነበሩ በተለያየ ሕመም ይሠቃዩ የነበሩ ሰዎች ለመፈወስ የሚሰበሰቡባት ቤተ ሳይዳ የምትባል አንዲት መጠመቂያ ነበረች፡፡ አምስትም መመላለሻ ነበራት፡፡ በዚያም ብዙ…
የነነዌ ጾም ዲያቆን ፍቅረሚካኤል ዘየደ የካቲት ፲፩ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም እግዚአብሔር አምላካችን ወዶ እና ፈቅዶ ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ለሆነው የነነዌ ጾም አድርሶናል፡፡ ሦስት ቀናት የሚጾመው ይህ ጾም የነነዌን ሕዝብ ከጥፋት…
ጥምቀት በዘመነ ሥጋዌ በናዝሬት ከተማ፤ ዮርዳኖስ ወንዝ የእስራኤል ሕዝብ በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እጅ ለመጠመቅ ተራ ይዘው በሚጠብቁበት ጊዜ እርሱ እንዲህ እያለ ይሰብክ ነበር፤ ‹‹እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ከሚመጣው መቅሠፍት ታመልጡ…
ጌታችን ኢየሱስ ተወለደ ዲያቆን አለልኝ ጥሩዬ ለአምስት ሺሕ አምስት መቶ ዘመን በዓለም ላይ ሠልጥኖ የነበረውን ጨለማ ያስወግድ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ፍጹም ሰው ሆነ፡፡ ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው አማናዊው ብርሃን ፀሐየ…