የቅዱስ ሚካኤል በዓል
በዓሉ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ኅዳር ፲ ቀን፤ ፳፻፲፬ ዓ.ም በኅዳር ወር በዐሥራ ሁለተኛው ቀን ቤተ ክርስቲያናችን የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤልን በዓል በታላቅ ድምቀት ታከብረዋለች፡፡አምላካችን እግዚአብሔር ሳጥናኤልን በትዕቢቱ ምክንያት…
በዓሉ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ኅዳር ፲ ቀን፤ ፳፻፲፬ ዓ.ም በኅዳር ወር በዐሥራ ሁለተኛው ቀን ቤተ ክርስቲያናችን የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤልን በዓል በታላቅ ድምቀት ታከብረዋለች፡፡አምላካችን እግዚአብሔር ሳጥናኤልን በትዕቢቱ ምክንያት…
ወርኃ ጽጌ መስከረም ፳፭ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ መሠረት ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ያለው ወቅት ወርኃ ጽጌ (የጽጌ/የአበባ ወር) ይባላል፡፡ በወርኃ ጽጌ አበባዎች ያብባሉ፤ ፍሬም ያፈራሉ፤…
የወላዲተ አምላክ ዜና ዕረፍት ወፍልሰት (ዕርገት) በኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት ትውፊት መሠረት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በዚህ የእንግድነት ዓለም በሕይወተ ሥጋ ስልሳ አራት ዓመታትያህል ቆይታ በክብር አርፋለች። ቅዱሳት ሐዋርያትም በፈቃደ እግዚአብሔር…
የብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ እና ጳውሎስ ዕረፍት በየዓመቱ ሐምሌ ፭ ቀን በአንድ በኩል የጾመ ሐዋርያት ፋሲካ የሚከበርበት ዕለት ሲኾን፣ በሌላ በኩል ደግሞ የብርሃናተ ዓለም ቅዱሳን ጴጥሮስ እና ጳውሎስ በዓለ ዕረፍትም በዚሁ…
በዓለ ጰራቅሊጦስ (በዓለ መንፈስ ቅዱስ) በዓለ ጰራቅሊጦስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሥርዓት (በቀኖና) ወስና ከምታከብራቸው የጌታችን፥ የአምላካችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠኝ ዐበይት በዓላት* ውስጥ አንዱ ሲሆን የሚከበረውም ጌታችን ሞትን…
ደብረ ምጥማቅ ግንቦት ፲፱ ቀን ፳፮፲፫ ዓ.ም ግብጽ በምትገኘው በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም በተሠራችው ደብረ ምጥማቅ ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ ድንግል ማርያም ከግንቦት ፳፩ ጀምሮ እስከ ፳፭ ቀናት በተከታታይ…
ከዕለተ ትንሣኤ እስከ ዳግም ትንሣኤ ባሉት ዕለታት በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የሚፈጸመው መንፈሳዊና ሐዋርያዊ አገልግሎት ልክ እንደ መጀመሪያው የትንሣኤ ሥርዓት ኾኖ ይከናወናል፡፡ ከትንሣኤ እሑድ ጀምሮ እስከ ሳምንቱ እሑድ ድረስ የሚገኙት ዕለታትም…
ሰሙነ ሕማማት ሰሙነ ሕማማት ተብሎ የሚጠራው ወቅት ከዐቢይ ጾም መጨረሻ ከሆሣዕና ዋዜማ ጀምሮ እስከ ትንሣኤ ባሉት ቀናት ውስጥ ያለው ሳምንት ነው፡፡ ነቢዩ ኢሳይያስ ይህንን ወቅት አስመልክቶ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ‹‹ውእቱ ነሥአ…
እንኳን ለበዓለ ሆሣዕና በሰላም አደረሰን፡፡ አርኅዉ ኆኀተ መኳንንት፤ «መኳንንቶች ደጃችሁን ክፈቱ፡፡» መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት፤ «ይህ የምስጋና ጌታ ማን ነው?» እግዚአብሔር አምላከ ኃያላን ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት፤ «ይህ የኃያላን…