ሰሙነ ሕማማት 

ሰሙነ ሕማማት  ሰሙነ ሕማማት ተብሎ የሚጠራው ወቅት ከዐቢይ ጾም መጨረሻ ከሆሣዕና ዋዜማ ጀምሮ እስከ ትንሣኤ ባሉት ቀናት ውስጥ ያለው ሳምንት ነው፡፡ ነቢዩ ኢሳይያስ ይህንን ወቅት አስመልክቶ  በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ‹‹ውእቱ ነሥአ…

Continue Reading

በዓለ ሆሣዕና

እንኳን ለበዓለ ሆሣዕና በሰላም አደረሰን፡፡ አርኅዉ ኆኀተ መኳንንት፤ «መኳንንቶች ደጃችሁን ክፈቱ፡፡» መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት፤ «ይህ የምስጋና ጌታ ማን ነው?» እግዚአብሔር አምላከ ኃያላን ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት፤ «ይህ የኃያላን…

Continue Reading

ኒቆዲሞስ

ኒቆዲሞስ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ የታላቁ ዐቢይ ጾም ፯ኛ ሳምንት መጠሪያ አድርጎ በጾመ ድጓው ‹‹ወሀሎ አሐዱ ብእሲ እምፈሪሳውያን ዘስሙ ኒቆዲሞስ፣ ዘሖረ ኀቤሁ ቀዲሙ ሌሊተ፣ ወይቤሎ ለኢየሱስ እጓለ አንበሳ ሰከብከ ወኖምከ፣ አንሥአኒ…

Continue Reading

‹‹የዓለሙ ፍጻሜስ ምልክቱ ምንድነው?››

‹‹የዓለሙ ፍጻሜስ ምልክቱ ምንድነው?›› (ማቴ.፳፬፥፫) መጋቢት ፳፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም በዓለም ፍጻሜ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጻድቃንን በቀኙ ኃጥአንን ደግሞ በግራው ለይቶ እንደየሥራችን ሊፈርድ ይመጣልና ምልክቶቹን እናውቅ ዘንድ በወንጌል ተጽፎልናል፡፡…

Continue Reading
Close Menu