ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ፣

ዐጼ ምኒልክ ከአድዋ ጦርነት በኋላ  ወደ ሸዋ ተመልሰው አዲስ አበባ ሲደርሱ፣ ሕዝቡ በደስታና በእልልታ ተቀበላቸው፤ ወዲያውም ግዳይ ሲጣልና ሲፎከር ከዚህ ቀጥሎ ያለው ተገጠመ።   ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ፣ ግብሩ እንቁላል…

Continue Reading

አክርመው

አክርመው አንድነታችን ኮስምኖ... ልዩነታችን ከደራ ፍቅራችን አበባው ረግፎ... ጥላቻችን ከጎመራ በቋንቋ "ምንዝር" አምልኮ... የዕምነት ዋልታችን ከነቃ አንተው ፍረደን ክርስቶስ... የሊቀ ሊቀ ካህናት... የሰማይ የምድሩ አለቃ :: የልባችንን ምርምር... የ"አጣራሁ" ባዩን…

Continue Reading

ኃጢአት ምንድን ነው?

ኃጢአት ምንድን ነው? ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በዕብራውያን መልዕክቱ “ ከዚህ በኋላ ምኞት ፀንሳ ኃጢአትን ትወልዳለች፤ ኃጢአትም ካደገች በኋላ ሞትን ትወልዳለች።”ብሏል። ያዕቆብ 1፡15. በሮሜ መልዕክቱ ደግሞ እንዲህ ብሎናል፤ “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤…

Continue Reading

የሰካራም ፀሎት

የሰካራም ፀሎትየሚወላገዱ እግሮቹን  አፅንቶየሚወናጨፉ እጁቹን  ዘርግቶግንባሩን ወደ ላይ …        ወደ አምላኩ አቅንቶ።በኮልታፋ አንደበት ፤ አምላኩን ተጣራተፀፅቶ ጮህ …      ፀሎቱ እንዲሰምር ጌታው እንዲራራ"ይቅር በለኝ " … …

Continue Reading

ፀሀይ የማትጠልቀው!

ፀሀይ የማትጠልቀው! የከለንበስ  ሰማይ ፤ ደመና አጥቁሮታል ቀኑ ቢጋመስም ፤ ጭጋግ ሸፍኖታል። የደመናው ድባብ ፤ ሀሳቤን በትኖ ናፍቆት እየጫረ ፤ ልቤን አብከንክኖ በሚንጠባጠበው ፤ በካፊያው ወጨፎ አየር ላይ አስቀረው ፤…

Continue Reading

ጾመ ገሃድ

ጥምቀት ረቡዕ/ ዐርብ ባይውልም ዋዜማው (ጾመ ገሃድ) ይጾማል ? †††ጾመ ገሃድ/ጋድ††† Memeher Mehreteab Assefa Page ገሃድ ማለት ለውጥ ወይም ልዋጭ ማለት ነው። በርግጥ የቃሉ ፍቺ ከዘይቤው ጋር አይገናኝም። ይህ ማለት…

Continue Reading

መድኅን፡ተወለደ

‘‘ሕፃን፡ተወልዶልናልና፡ወንድ፡ልጅም፡ተሰጥቶናልና፡ አለቅነትም፡በጫንቃው፡ላይ፡ይሆናል፡ስሙም፡ድንቅ፡ መካር፤ኃያል፡አምላክ፤የዘላለም፡አባት፤የሰላም፡አለቃ፡ ተብሎ፡ይጠራል’’። ኢሳ፡ምዕ፡9፤6-7 መድኅን፡ተወለደ የመድኃኒዓለም፡ክብር፡ለዓለም፡ተገለጠ፤ ለሰዎች፡መዳኛ፡ከአብ፡ዘንድ፡ተሰጠ፤ በቤተልሄም፡ተወልዶ፡ታሪክን፡ለወጠ። በነብያት፡አባቶች፡በትንቢት፡ተነግሮ፤ ይኸው፡መጣ፡ዛሬ፡አክብሮ፡ቀጠሮ፤ በአማላጃችን፡በድንግል፡ላይ፡አድሮ። የኢየሱስ፡መወለድ፡አስደንቆአቸው፤ ሰብአ፡ሰገል፡መጡ፡ወርቅ፡ዕጣን፡ይዘው፤ ኮከቡ፡መርቶአቸው፡መንፈስ፡ቀረቦአቸው፤ የአማኑኤል፡ፍቅር፡ከሩቅ፡ስቦአቸው። የኢየሱስን፡ክብር፡ከዋክብት፡አሳዩ፤ እረኞችም፡አይተው፡ለሕፃኑ፡ዘመሩ፤ በዕውነት፡ተወለደ፡እያሉ፡አከበሩ። መላዕክት፡በሰማይ፡የሚያመሰግኑት፤ ቅዱስ፡ነህ፡እያሉ፡ሰሙን የሚጠሩት፤ ሰዎችም፡አግኝተው፡በምድር፡ወደሱት፤ ክብር፡ልዕልና፡ኢየሱስ፡ነህ፡አሉት። የአማኑኤልን፡ክብር፡እንስሳት፡አውቀው፤ በዛ፡በብርድ ወራት፡ተገኙ፡አብረው፤ ሙቀት፡እየሰጡ፡በትንፋሻቸው። እሱ፡ሁሉ፡እያለው፡እንዳጣ፡ሰው፡ሆነ፤ ባንድ፡ጠባብ፡በረት፡እራሱን፡ወሰነ፤…

Continue Reading
Close Menu