ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ፣
ዐጼ ምኒልክ ከአድዋ ጦርነት በኋላ ወደ ሸዋ ተመልሰው አዲስ አበባ ሲደርሱ፣ ሕዝቡ በደስታና በእልልታ ተቀበላቸው፤ ወዲያውም ግዳይ ሲጣልና ሲፎከር ከዚህ ቀጥሎ ያለው ተገጠመ። ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ፣ ግብሩ እንቁላል…
ዐጼ ምኒልክ ከአድዋ ጦርነት በኋላ ወደ ሸዋ ተመልሰው አዲስ አበባ ሲደርሱ፣ ሕዝቡ በደስታና በእልልታ ተቀበላቸው፤ ወዲያውም ግዳይ ሲጣልና ሲፎከር ከዚህ ቀጥሎ ያለው ተገጠመ። ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ፣ ግብሩ እንቁላል…
አክርመው አንድነታችን ኮስምኖ... ልዩነታችን ከደራ ፍቅራችን አበባው ረግፎ... ጥላቻችን ከጎመራ በቋንቋ "ምንዝር" አምልኮ... የዕምነት ዋልታችን ከነቃ አንተው ፍረደን ክርስቶስ... የሊቀ ሊቀ ካህናት... የሰማይ የምድሩ አለቃ :: የልባችንን ምርምር... የ"አጣራሁ" ባዩን…
ኃጢአት ምንድን ነው? ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በዕብራውያን መልዕክቱ “ ከዚህ በኋላ ምኞት ፀንሳ ኃጢአትን ትወልዳለች፤ ኃጢአትም ካደገች በኋላ ሞትን ትወልዳለች።”ብሏል። ያዕቆብ 1፡15. በሮሜ መልዕክቱ ደግሞ እንዲህ ብሎናል፤ “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤…