የሰካራም ፀሎት
የሰካራም ፀሎትየሚወላገዱ እግሮቹን አፅንቶየሚወናጨፉ እጁቹን ዘርግቶግንባሩን ወደ ላይ … ወደ አምላኩ አቅንቶ።በኮልታፋ አንደበት ፤ አምላኩን ተጣራተፀፅቶ ጮህ … ፀሎቱ እንዲሰምር ጌታው እንዲራራ"ይቅር በለኝ " … …
ፀሀይ የማትጠልቀው!
ፀሀይ የማትጠልቀው! የከለንበስ ሰማይ ፤ ደመና አጥቁሮታል ቀኑ ቢጋመስም ፤ ጭጋግ ሸፍኖታል። የደመናው ድባብ ፤ ሀሳቤን በትኖ ናፍቆት እየጫረ ፤ ልቤን አብከንክኖ በሚንጠባጠበው ፤ በካፊያው ወጨፎ አየር ላይ አስቀረው ፤…
ጾመ ገሃድ
ጥምቀት ረቡዕ/ ዐርብ ባይውልም ዋዜማው (ጾመ ገሃድ) ይጾማል ? †††ጾመ ገሃድ/ጋድ††† Memeher Mehreteab Assefa Page ገሃድ ማለት ለውጥ ወይም ልዋጭ ማለት ነው። በርግጥ የቃሉ ፍቺ ከዘይቤው ጋር አይገናኝም። ይህ ማለት…
መድኅን፡ተወለደ
‘‘ሕፃን፡ተወልዶልናልና፡ወንድ፡ልጅም፡ተሰጥቶናልና፡ አለቅነትም፡በጫንቃው፡ላይ፡ይሆናል፡ስሙም፡ድንቅ፡ መካር፤ኃያል፡አምላክ፤የዘላለም፡አባት፤የሰላም፡አለቃ፡ ተብሎ፡ይጠራል’’። ኢሳ፡ምዕ፡9፤6-7 መድኅን፡ተወለደ የመድኃኒዓለም፡ክብር፡ለዓለም፡ተገለጠ፤ ለሰዎች፡መዳኛ፡ከአብ፡ዘንድ፡ተሰጠ፤ በቤተልሄም፡ተወልዶ፡ታሪክን፡ለወጠ። በነብያት፡አባቶች፡በትንቢት፡ተነግሮ፤ ይኸው፡መጣ፡ዛሬ፡አክብሮ፡ቀጠሮ፤ በአማላጃችን፡በድንግል፡ላይ፡አድሮ። የኢየሱስ፡መወለድ፡አስደንቆአቸው፤ ሰብአ፡ሰገል፡መጡ፡ወርቅ፡ዕጣን፡ይዘው፤ ኮከቡ፡መርቶአቸው፡መንፈስ፡ቀረቦአቸው፤ የአማኑኤል፡ፍቅር፡ከሩቅ፡ስቦአቸው። የኢየሱስን፡ክብር፡ከዋክብት፡አሳዩ፤ እረኞችም፡አይተው፡ለሕፃኑ፡ዘመሩ፤ በዕውነት፡ተወለደ፡እያሉ፡አከበሩ። መላዕክት፡በሰማይ፡የሚያመሰግኑት፤ ቅዱስ፡ነህ፡እያሉ፡ሰሙን የሚጠሩት፤ ሰዎችም፡አግኝተው፡በምድር፡ወደሱት፤ ክብር፡ልዕልና፡ኢየሱስ፡ነህ፡አሉት። የአማኑኤልን፡ክብር፡እንስሳት፡አውቀው፤ በዛ፡በብርድ ወራት፡ተገኙ፡አብረው፤ ሙቀት፡እየሰጡ፡በትንፋሻቸው። እሱ፡ሁሉ፡እያለው፡እንዳጣ፡ሰው፡ሆነ፤ ባንድ፡ጠባብ፡በረት፡እራሱን፡ወሰነ፤…