የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ለምን በተለያዩ ቀናት ይከበራል?
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ለምን በተለያዩ ቀናት ይከበራል? ከመ/ር ሸዋንዳኝ አበራ፡፡ የክርስትና ሃይማኖት በራሱ በጌታችን፥ መድኃኒታችንና አምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተመሥርቶ በቅዱሳን ሐዋርያትና አርድእት ስብከት በሁሉም የዓለማችን ማእዘን ከተስፋፋበት ዘመን…
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ለምን በተለያዩ ቀናት ይከበራል? ከመ/ር ሸዋንዳኝ አበራ፡፡ የክርስትና ሃይማኖት በራሱ በጌታችን፥ መድኃኒታችንና አምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተመሥርቶ በቅዱሳን ሐዋርያትና አርድእት ስብከት በሁሉም የዓለማችን ማእዘን ከተስፋፋበት ዘመን…
Napoleon Hill, in his book “Think and Grow Rich” gives a description of thirty major causes of failure. As you go over the list, check yourself by it, point by…
ጾመ ነቢያት መምህር ሳምሶን ወርቁ ነቢያት አስቀመው እግዚአብሔር ለአዳም የሰጠውን የተስፋ ቃል እንደሚፈጸም አምነው የአምላክ ሰው መሆንን በተስፋ ጠበቁ፡፡ ምንም እንኳን ለአዳም የተሰጠውን የተስፋ ቃል ከዘመን ደርሰው በዓይናቸው ባይመለከቱም በትንቢት…
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደት በወርኃ ጽጌ (ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭) እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በወርኀ ጽጌ ወደ ግብፅና ኢትዮጵያ ተሰዳ ነበር ፡፡ ጌታን ፀንሳ በነበረች ጊዜ ለዮሴፍ…
‹‹የመስቀሉ ነገር በሚጠፉት ሰዎች ዘንድ ስንፍና ነውና፥ ለምንድነው ለእኛ ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው›› (፩ኛ ቆሮ. ፩፥፲፰) የመስቀል ነገር በመጀመሪያ የተገለጸው በመላእክት ዓለም ነበር፡፡ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ ሥነ ፍጥረትን በጻፈበት አክሲማሮስ…
የወላዲተ አምላክ ዜና ዕረፍት ወፍልሰት (ዕርገት) በኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት ትውፊት መሠረት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በዚህ የእንግድነት ዓለም በሕይወተ ሥጋ ስልሳ አራት ዓመታትያህል ቆይታ በክብር አርፋለች። ቅዱሳት ሐዋርያትም በፈቃደ እግዚአብሔር…
THE TWELVETH MONTH Nehasse 01 (August 07) IN THE NAME OF THE FATHER AND THE SON AND THE HOLY SPIRIT, ONE GOD. AMEN. On this day the blessed Saint Abba…
የ7ቱ ጊዜያት የጸሎት መጽሐፍ የንጋት ጸሎት መዝሙር 5 አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ ጩኸቴንም አስተውል፤ የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና። በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።…
በዲያቆን ኤፍሬም የኔሰው ሚያዚያ 5/2011 ዓ.ም. በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት፣ ከዐቢይ ጾም ሳምንታት መካከል ሰባተኛው ሳምንት በኒቆዲሞስ ተሰይሟል፡፡ ሳምንቱ በስሙ ከመጠራቱም ባሻገር በቤተ ክርስቲያን የሚቀርበው ትምህርትም ኒቆዲሞስ ከጌታ የተማረዉን ምሥጢረ…
የኦርቶዶክስ ነገረ መለኮትና የፕሮቴስታንት ነገረ መለኮት ልዩነት ( በሊቀ ኅሩያን ቀሲስ መልአኩ ባወቀ) ( ክፍል አራት) እምነትና ሥራ በመዳን ታሪክ ውስጥ ( Faith and Work in Salvation Story) ማሳሰቢያ፦ ስለ…