የወላዲተ አምላክ ዜና ዕረፍት ወፍልሰት (ዕርገት)

የወላዲተ አምላክ ዜና ዕረፍት ወፍልሰት (ዕርገት) በኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት ትውፊት መሠረት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በዚህ የእንግድነት ዓለም በሕይወተ ሥጋ ስልሳ አራት ዓመታትያህል ቆይታ በክብር አርፋለች። ቅዱሳት ሐዋርያትም በፈቃደ እግዚአብሔር…

Continue Reading
Close Menu