ንስሐ ምንድን ነው ?

ንስሐ ምንድን ነው ? ንስሐ ማለት አንድ ሰው በሠራው ጥፋት፣ ባደረገው ስህተት፣ በፈጸመው ኃጢአት ማዘኑና መቆርቆሩ፣ መፀፀቱ፣ ዳግመኛም ያንን የመሰለ ኃጢአት ላለማድረግ የሚወስነው ውሳኔ ነው። በአጭሩ ንስሐ ማለት ትርጉሙ ይህ…

Continue Reading

 መፃጉዕ 

“ልትድን ትወዳለህን” (ዮሐ.ምዕ 5ቁ6-7)  መፃጉዕ የጌታ መልአክ ቀርቦ ፀጥ ያለውን ውኃ ሲያናውጠው ሕሙማኑ ሲሽቀዳደሙ የደከመው ከድካሙ የታመመው ከሕመሙ ተስፋ አድርጎ በእምነቱ ቀርቦ ሲያየው ምልክቱ የደህንነት ነፃነቱ ፈውስ ሊሆን ሽልማቱ የቆየበት…

Continue Reading
  • 1
  • 2
Close Menu